በምርት ዘመኑ የተሻለ ምርት እየተገኘ መሆኑ ተገለፀ

በምስራቅ ጐጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ወረዳ በምርት ዘመኑ 256 ሺህ 679 ኩንታል ብልጫ ያለው ምርት በመመረት ላይ መሆኑንና የአርሶ አደሩ የምርት ማምረት ተግባር ሰፊ በመሆኑ ኮምባይነሮችን እየተጠቀሙ የግብርናና ገጠር ልማት ጽ/ቤት ገለፁ፡፡

 የወረዳው ግብርናና ገጠረ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊና ምክትል አስተዳደር የሆኑት አቶ ዘላለም ገላው እንደተናገሩት የዘመኑ የገብርና ስራ እንቅስቃሴ ከ2000/2001 የምርት ዘመን የተሻሻሉ ተሞክሮ የነበራቸውን አርሶ አደሮች ተሞክሮ በሁሉም አርሶ አደሮች ዘንድ ለማስፈፀም በተሰራ የማስፋት ተግባር የተሻለ የምርት ዘመን ነው ብለዋል፡፡

በምርት ዘመኑ በስንዴ በቻ 14 ሺህ 767 ሔክታር መሬት በዘር በመሸፈን 617 ሺህ 424 ኩንታል ምርት ለማግኘት ዕቅድ ተይዞ የነበረ ሲሆን በቁም ሰብል ግምገማ እንደተረጋገጠው 713 ሺህ 328 ኩንታል እንደሚገኝና ከሔክታር እስከ 60 ኩንታል መመራት እንደ ተቻለ ተናግረዋል፡፡

 መርጌታ አለነ መሸሻና አርሶ አደር አሳዬ ተገኘ እንደገለፁት የቀበሌው አርሶ አደሮች ከማሳቸው የሰብል ስፋትና የምረት መጨመር መነሻነት ኮምባይነር እንዲመጣላቸው በደስብሰባው ሀሳበ ያቀርቡ እንደነበርና አሁን ግን 3ቱ የእህል ማጨጃና መውቂያ መኪናዎች በመግባታቸው በኩንታል 30 ብር በመክፈል እየሰበሰበ እንደሆኑና በቀጣይም አስርና አስራ አምስት በመሆን በአቅማቸው ለመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው አስረድተዋል፡፡

  

 

 

 

 


How would you rate this article?

User Feedback

 

Post your comment
Name:
E-mail:
Comment:
Insert Cancel

Latest Bekur Publication 
  • Pagumie 1, 2002

  • B E K U R
  • Nehasie 24, 2002

  • B E K U R
    12345678910...
    Latest Radio Programs 
  • NEHASIE 06,2002 - KETARIK MAHDER
  • Download and view the entire media here
  • NEHASIE 06,2002 - LIMAT
  • Download and view the entire media here
    12345678910...
    Latest FM Radio Programs 
  • NEHASIE 05,2002 - Ethiopia

  • Download and view the entire media here
  • NEHASIE 04,2002 - ketark Mahder

  • Download and view the entire media here
    12345678910...
    Latest TV Programs 
  • Friday 14-12-02

  • Download and view the entire video here
  • wednesday 12-12-02

  • Download and view the entire video here
    12345678910...
    Advertisement 
    Search AMMA Website

     

    Newsletter
    Register to the site for free, and subscribe to the newsletter. Every month you will receive new articles and special content not available elsewhere on the site, right into your e-mail box!

    Archived Newsletters